
የብሩንዲ የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር እንዳስታወቀዉ በፕሬዝዳንትነት በቅርቡ በተካሄደዉ ምርጫ ያሸነፉት ኢቫሪስቲ ኒዴይሺሚ አስቀድሞ ከተያዘዉ እቅድ በሁለት ወር ቀደም በማድረግ የፊታችን ሀሙስ ስልጣን ይረከባሉ፡፡
በመዲናዋ ኪቲጋ በሚደረገዉ ቃለ መኃላ ላይ ዲፕሎማት እና የዉጪ ሀገራት ተቋማት መሪዎች ይታደማሉ፡፡የፕሬዝዳንት ፒየሪ ኒኩሪንዚዛ ድንገተኛ ህልፈት ከታሰበዉ አስቀድሞ ወደ ስልጣን እንዲወጡ አድርጓል፡፡
ልክ እንደ ኒኩሪንዚዛ ሁሉ አዲሱ ፕሩዝዳን የሁቱ አማጺና የጦሩ ጀነራል ነበሩ፡፡
በስምኦን ደረጄ