መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 10፤2012-በዙምባብዌ የኢኮኖሚ ግሽበት 785 በመቶኛ ደረሰ

በዙምባብዌ የኢኮኖሚ ግሽበት 785 በመቶኛ መድረሱን ተከትሎ በዓለም ላይ ከቬንዞዌላ በመቀጠል ከፍተኛ የኢኮኖሚ ግሽበት ያለባት ሀገር ሆናለች።

ለአመታት በፖለቲካ ቀውስ የተነሳ ኢኮኖሚዋ ክፉኛ ተጎድቶ የቆየችው ዙምባብዌ ለ11 ሳምንታ በኮሮና የተነሳ እንቅስቃሴ መታገዱ የዙምባብዌን ኢኮኖሚ ይበልጥ አዳክሟል።

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *