ፕሬዝደንት ጁአን ኦርላንዶ ኸርናንዴዝ በትናንትናው እለት በቫይረሱ ስለመጠቃታቸው የገለፁ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡
ፕሬዝደንቱ በቴሌቪዥን ጣቢያ ቀርበው ባስተላለፉት መልዕክት ከቅዳሜ ጀምሮ ጤናዬ ጥሩ አልነበረም አሁን ላይ በቫይረሱ ስለመጠቃቴ እርግጥ ሆኗል ብለዋል፡፡
በስምኦን ደረጄ