መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 12፤2012-የኒው ዮርክ ከተማ ሰኔ 19 ይፋዊ የበዓል ቀን መሆኑን አወጀች

የኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ቢል ዲ ብላሲዮ እንዳስታወቁት የአሜሪካ የባሪያ ስርዓት ያበቃበት ቀን ይህ እለት በመሆኑ እንደሚታሰብ አሳውቀዋል።እ.ኤ.አ በ1865 ሰኔ 19 የመጨረሻው የባሪያ ስርዓት ሰለባ ነፃ የሆነበት ወቅት ነበር።

የቨርጂኒያ ገዢ ኖርዝአም በቀጣይ 2021 ዓመት ሰኔ 19 ይፋዊ የመታሰቢያ እለት ይሆናል ሲሉ ቃል ገብተዋል።በአሜሪካ ግዛቶች ቀኑ እንዲታሰብ ግፊት መደረጉ ቀጥሏል።

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *