መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 15፤2012-በኢትዮጵያ ተጨማሪ 131 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ1 ሰው ህይወት አልፏል።


የሟች ዝርዝር መረጃ
~የ80 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ከአስከሬን ምርመራ
የሟች ዝርዝር መረጃ

~የ80 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ከአስከሬን ምርመራ
የታማሚዎች ዝርዝር ሁ ኔታ

~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ 3,238 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 130 ኢትዮጲያዉያንና አንድ የውጭ ሀገር ዜጋ በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡
~ 94ቱ ወንዶች ሲሆኑ 37ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው።እድሜያቸዉ ከ2 እስከ 80 ዓመት የሆኑ ናቸዉ።
~ የመኖሪያ ስፍራቸዉ ሰዎች 98 ከአዲስ አበባ ፣16 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል ፣ 1 ሰው ከትግራይ ክልል፣ 4 ሰዎች ከሶማሊ ክልል ፣ 1 ሰው ከአማራ ክልል ፣ 3 ሰዎች ከድሬዳዋ ፣ 2 ሰው ከጋምቤላ ክልል፣ 3 ሰዎች ከአፋር ክልል ፣ 3 ከደቡብ/ብ/ብ/ህ ክልል ናቸው
ተጨማሪ መረጃ ፦
~ አጠቃላይ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥር 219,566 ደርሷል።
~ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ #84ሰዎች (79 ከአዲስ አበባ ፣2 ከኦሮሚያ ፣ 1ከደቡብ ፣ 2 ከትግራይ ክልል) አገግመዋል፡፡
~ አጠቃላይ ያገገሙ ግለሰቦች 1297 ደርሰዋል።
~ በጽኑ ህሙማን መከታተያ ዉስጥ የሚገኝ 38 ታማሚዎች አሉ ፡፡(+6 )
~ በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ 3,289 ናቸው።
~ የ 75 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡
~ እስከ አሁን ድረስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4,663 ደርሷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *