የተ.መ.ድ የአፍጋን ልዑክ እንዳስታወቀው ሆን ተብሎ በጤና ባለሙያዎች ላይ በአፍጋኒስታን ጥቃት እየተፈፀመ መሆኑን አንስቷል፡፡
በመዲናዋ ካቡራ 24 ሰዎች ፤ ጨቅላ ህፃናት ፣ እናቶች እና ነርሶች ሕይወታቸውን ከተነጠቁበት ጥቃት ጀርባ እስካሁን ሀላፊነቱን የወሰደ አካል አለመኖሩ ተጠቁሟል፡፡
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከታወጀበት ጊዜ አንስቶ 18 ያህል ጥቃቶች በአፍጋን ተፈፅመዋል፡፡
10ሩን ታሊባን ሃላፊነቱን የወሰደ ሲሆን 8ቱ ሆን ተብሎ በጤና መሰረተ ልማት አውታር ላይ የተፈፀመ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
በስምኦን ደረጄ