መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 17፤2012-በኢትዮጵያ ተጨማሪ 186 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የሶስት ሰዎች ህልፈትም ተሰምቷል።

የሟቾቹ ዝርዝር መረጃ

~ 1ኛ ሟች ከአዲስ አበባ ወንድ 38 ዓመት በህክምና ላይ የነበረ
~ 2ኛ ሟች ሶማሊ ክልል ሴት 19 ዓመት በህክምና ላይ የነበረች
~ 3ኛ ሟች ሶማሊ ክልል ሴት 40 ዓመት በህክምና ላይ የነበረች

የታማሚዎች ዝርዝር ሁ ኔታ

~ ባለፉት 24 ሰዓት ዉስጥ ለ 4,034 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ 181 ኢትዮጲያዉያንና አምስት የውጭ ሀገራት ዜጎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡

~ 73ቱ ወንዶች ሲሆኑ 113ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው።እድሜያቸዉ ከ6 ወር እስከ 75 ዓመት የሆኑ ናቸዉ።

~ የመኖሪያ ስፍራቸዉ 147 ሰዎች ከአዲስ አበባ ፣4 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 16 ሰዎች ከሶማሊ ክልል ፣ 10 ሰዎች ከአፋር ክልል ፣ 1 ሰዎች ከደቡብ/ብ/ብ/ህ ፣ 8 ሰዎች ከድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ናቸው

ተጨማሪ መረጃ ፦

~ አጠቃላይ ምርመራ የተደረገላቸው ሰዎች ቁጥር 227,375 ደርሷል።

~ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ #74ሰዎች (63 ከአዲስ አበባ ፣ 2 ከደቡብ ፣2 ከሶማሊ ፣ 1 ከሀረሪ ፣ 6 ከትግራይ ክልል) አገግመዋል፡፡

~ አጠቃላይ ያገገሙ ግለሰቦች 1,486 ደርሰዋል።

~ በጽኑ ህሙማን መከታተያ ዉስጥ የሚገኝ 38 ታማሚዎች አሉ ፡፡

~ በለይቶ ህክምና ውስጥ ያሉ 3,468 ናቸው።

~ እስከ አሁን ድረስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 5,034ደርሷል።

~ የ 78 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *