
በዚምባብዌ የቤንዚን እና ናፍጣ ዋጋ በ150 በመቶኛ ጭማሪ ማሳየቱን መንግስት ይፋ አድርጓል። የዚምባብዌ የመገበያያ ገንዘብ በትላንትናው እለት ከ50 በመቶ በላይ ከዓለም ዓቀፍ የመገበያያ ገንዘብ አንፃር ወድቋል።
እ.ኤ.አ በ2019 በዚምባብዌ የነዳጅ ዋጋ 120 በመቶኛ መጨመሩን ተከትሎ በተነሳ ከፍተኛ ተቃውሞ ከ10 በላይ ሰዎች ህይወታቸውን የነጠቀ ግጭት መቀስቀሱ አይዘነጋም።
በሚኪያስ ፀጋዬ