መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 17፤2012-በጦርነት ቀውስ ውስጥ ባሉ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ በአብላጫ ለወንዶች ብቻ እየተደረገ መሆኑ ተሰማ

በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ሴቶችን ተደራሽ እያደረገ አለመሆኑ ተጠቅሷል፡፡

በፓኪስታን ፣ አፍጋኒስታን እና የመን በቫይረሱ መጠቃታቸውን ሪፖርት ከተደረገው ከ 70 በመቶ በላይ ወንዶች ናቸው፡፡

በአማካይ በዓለም ላይ ከተገኘው የቫይረሱ ተጠቂ 51 በመቶ የበለጠ ሁኗል፡፡

ተመሳሳዩ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ሴቶች በወንዶች አብላጫ ማግኘቱን የቀይ መስቀል አለም አቀፏ ኮሚቴ ያስታወቀ ሲሆን በመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፣ ቻድ እና ሶማሊያ የወንድ ተጠቂዎች ቁጥር መጨመሩን ይፋ አድርጓል፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *