
ፀረ ሰሜን ኮሪያ መልዕክት እየተሰራጨ ነው በሚል ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ሰሜን ኮሪያ እርምጃ እንደምትወስድ ሲነገር ቆይቷል፡፡
ባለፈው ሳምንት የሁለቱን ሀገራት አገናኝ መስሪያ ቤት በፒዮንግ ያንግ እንዲወድም የተደረገ ሲሆን ፤ በድንበር አካባቢው ሰሜን ኮርያ ወታደሮቿን ማስፈሯ አይዘነጋም፡፡
ሆኖም ግን ኪም ጆን አን በመሩት ስብሰባ ላይ በደቡብ ኮርያ ላይ የጦር እርምጃ ላለመውሰድ ውሳኔ ተደርሷል፡፡
በስምኦን ደረጄ