በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የናሳ ዋና መስሪያ ቤት በመጀመሪያዋ ጥቁር አሜሪካዊት ኢንጂነር በሆነችው ሜሪ ጃክሰን ስም እንደሚሰየም ናሳ ይፋ አድርጓል።
የአፍሪካ አሜሪካውያን ተሳትፎ ከዚህ በላይ ሊደብቅ አይገባም ሲሉ የናሳ አስተዳደር ጂም ብሪደንስታይን ተናግረዋል።የጆርጅ ፍሎይድ ግድያ በተቋም ውስጥ የተዘረጋ የሲስተም ዘረኝነት እንዲያበቃ ምክንያት እየሆነ ይገኛል።
በሚኪያስ ፀጋዬ