የፀጥታ ሀይሎች በመዲናዋ ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ጠንካራ ቁጥጥር በማድረግ ላይ ይገኛሉ።ሰልፉ የተጠራው በሱዳን የሙያ ማህበራት ተቋም ሲሆን ይህ ተቋም ፕሬዝዳንት ኦማር አል በሽር ከስልጣን እንዲወገዱ ተደጋጋሚ ሰልፍ በመጥራት ይታወቃል።
የሱዳን የሽግግር መንግስት የምግብ ዋጋ መጨመር እና የነዳጅ ድጎማን ማቆሙ ቁጣ ቀስቅሷል።
በሚኪያስ ፀጋዬ