
ብሬንትፎርድ 1-2 ፉልሀም
ጆ ብሪያን 105′ ⚽️ 117′ ⚽️
ሄነሪክ ዴልስጋርድ 120+4′ ⚽️
~ ፏልሀም ወደ ሊጉ ተመልሷል።
90′ ደቂቃ ምንም ግብ ባልተቆጠረበት ጨዋታ 105’ኛው ደቂቃ ላይ ጆ ብሪያን ግሩም ኳስ በቅጣት ምት በተጨማሪ 117’ኛው ደቂቃ ላይ ተጨማሪ ግብ ከመረብ አሳርፎ ክለቡን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ አሳድጓል።
~ ክለቡ 160 ሚሊዮን ፓውንድ ሽልማት ይጠብቀዋል። ይህም ለስኮት ፓርከር ክለብ ፏልሀም በሊጉ ተጠናክሮ እንዲቀርብ ይረዳዋል።
~ ዌምብሌይ ስታዲየም ይህንኑ ጨዋታ አስተናግዷል
በሚኪያስ ፀጋዬ