መደበኛ ያልሆነ

ሐምሌ 29፣2012-ጠ/ሚ አብይ አህመድ በቤሩት በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገለፁ

“በቤሩት በተከሰተው ፍንዳታ ክፉኛ አዝኛለሁ። ጸሎቴ እና ሀሳቤ ከሊባኖስ ነዋሪዎች ጋር ነው። በሊባኖስ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ከቆንስላችን ጋር ግንኙነት እንድትፈጥሩ በእጅጉ አበረታታለሁ። እንደዚህ ባለው አስከፊ ጊዜ መተጋገዝ አስፈላጊ ነው” ሲሉ በፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *