መደበኛ ያልሆነ

ነሐሴ 1፤2012-በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊየን በላይ ሆነ

የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ እንሚያሳየዉ በአህጉሩ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን ሲበልጥ ከግማሽ በላይ የተመዘገበዉ በደቡብ አፍሪካ ነዉ፡፡በአፍሪካ ከ21 ሺ ያላነሱ ሰዎች በቫይረሱ ህይወታቸዉን ሲያጡ 670ሺ የሚሆኑት ደግሞ አገግመዋል፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *