መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 7፤2013-የአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት የነበሩት ላሚን ዲአክ በሙስና ቅሌት ጥፋተኛ ተባሉ

ከሩሲያ የአበረታች መድሃኒት መጠቀም ቅሌት ጋር በተያያዘ የ87 ዓመቱ ላሚን ዲአክ በሙስናና በህገወጥ የገንዘብ ዝዉዉር በመሳተፋቸዉ ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ሴኔጋላዊዉ ላሚን ዲአክ ጥፋተኛ መባላቸዉን ተከትሎ የአራት ዓመት እስር ከዚህ ዉስጥ ሁለት ዓመት በገደብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *