መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 11፤2013-በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ሊገባ የነበረ ባለቤቱ ያልታወቀ 300 ኩንታል ቀይ ሽንኩርት መያዙን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የመተማ ዮሐንስ መቅረጫ ጣቢያ አስታውቋል፡፡

ሽንኩርቱ የተያዘውም በተሳቢ አይ ቬኮ ትራከር በሱዳን- ገላባት በኩል ወደ በሱዳን- ገላባት በኩል ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ሲሞክር በጣቢያው ሰራተኞች በተደረገ ፍተሻ ነው
ተብሏል፡፡

ህገ ወጥ ሽንኩርቱ ባለቤት የሌለው እና የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ያልተፈፀምበት
መሆኑንም የመተማ ዮሐንስ መቅረጫ ጣቢያ አስተባባሪ ምክትል ኮማንደር
መስቀሌ አርጋው ተናግረዋል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *