መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 13፣2013-አቶ ልደቱ ዛሬ ሳይፈቱ ቀርተዋል!

የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ “አቶ ልደቱ እኛ ጋር ያለው በአደራ ነው ስለዚህ እሱን የመፍታት ስልጣን የለኝም” በማቱ ግለሰቡ ከእስር ሳይፈታ መቅረቱን የኢዴፓ ሊቀመንበር አቶ አዳነ ታደሰ ተናግረዋል።

አዳማ ምስራቅ ሸዋ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ ዘንድ ሄደው ቢጠይቁም ከፍርድ ቤት በላይ አይደለንም የሚል ምላሽ ማግኘታቸውን ገልጸዋል።

የልደቱ ጉዳይ የያዘው መርማሪም የማውቀው ጉዳይ የለም እዛው ጨርሱ የሚል ምላሽ እንደሰጣቸው ነው የገለፁት።

የመምሪያው ሃላፊ ኋላም ቢሮውን ጥሎ ስለሚሄዱ አቶ አዳነ ተናግረዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *