
ብሪታንያ እና ካናዳ ባሳለፉት ውሳኔ መሰረት የቤላሩሱ ፕሬዝደንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ወንድ ልጃቸው እንዲሁም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ንብረት እንዳይንቀሳቀስ ፣ የጉዞ ማዕቀብን አድርገዋል፡፡
ለ 26ዓመታት ሀገራቱን የመሩት ሉካሼንኮ በታቃዋሚዎቻቸው ላይ የሀይል እርምጃ እንዲወስድ አድርገዋል ሲሉ ካናዳና ብሪታኒያ ወቅሰዋል፡፡
በቤላሩስ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከ 12ሺ በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
በሚኪያስ ፀጋዬ