መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 27፤2013-በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የተገነባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ተመረቀ

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የተገነባው የፌዴራል ኢንዱስትሪ ፓርክ ዛሬ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል፡፡

በአማራ ክልል በኮምቦልቻ፣ ደብረ ብርሃን፣ ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ከተማ፣ ቡሬ የፌዴራል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ይገኛሉ፡፡

እነዚህ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሀገሪቱ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር ለምታደርገው እንቅስቃሴ ትልቅ ሚና ይኖራቸዋል መባሉን አብመድ ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *