መደበኛ ያልሆነ

ጥቅምት 6፣2013-ኢትዮጲያ ከዓመታዊ በጀቷ ከ60-70 ከመቶውን ለግዢ ታውላለች!!

የመንግስት ግዢ ከኢትዮጵያ አጠቃላይ አመታዊ በጀት ትልቁን ድርሻ እንደሚይዝ ተነግሯል።

ለ2013 በጀት ከተመደበው 476 ቢሊዮን ብር ውስጥ ከ285.6- 332 ቢሊዮን ብር ለመንግስት ግዢ እንደሚውል የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ምክትል ዋና አቶ ኢቲሳ ደሜ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

ይህ የግዢ ሂደት ከሀገሪቱ አጠቃላይ በጀት ከ60 – 70 በመቶውን እንደሚሽፍን ማሳያ ነው።

ናትናኤል ሀብታሙ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *