መደበኛ ያልሆነ

ጥቅምት 10፣2013-በኢትዮጵያ ሁሉም ወረዳዎች የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መኖሩ ሪፖርት ተደርጓል


በመላው ኢትዮጲያ በሚገኙ ወረዳዎች ቢያንስ አንድ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ስለመኖሩ ሪፖርት መደረጉን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻው አባይነህ ተናግረዋል።
ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ በዛሬው እለት እየሰጡት በሚገኘው መግለጫ በቫይረሰ ተጠቅተው ህይወታቸውን ያጡት 1.12 በመቶኛ መሆኑን ገልፀዋል።በአፍሪካ የተመዘገበው አማካይ የሞት መጠን 2.4 በመቶ መሆኑን በስፍራው የምትገኘው ሪፖርተራችን ትግስት ላቀው ዘግባለች።

በትግስት ላቀው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *