መደበኛ ያልሆነ

ጥቅምት 11፣2013-134 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ጧት ከቤይሩት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

ኢትዮጵያዊያኑ በቦሌ ዓለም አቀፍ አወሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር የሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ዳ/ጄኔራል ወ/ሮ አልማዝ ገበያው እና የሚመለከታቸው መ/ቤት የስራ ሃለፊዎች በቦታው ተገኝተው አቀባበል
አድርገውላቸዋል።

ዛሬ ለከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵ የተመለሱት ዜጎች በ9ኛው ዙር የማስመለስ ፕሮግራም አማካኝነት የተከናወነ ነው።

በዘጠንኛው ዙር የማስመለስ ፕሮግራም ባጠቃለይ 3289 ኢትዮጵዊያን ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ መገባቱን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *