መደበኛ ያልሆነ

ጥቅምት 14፤2013-ዶክተር ሊያ ታደሰ ከሮተሪ ኢትንተርናሽናል እውቅና ተሰጣቸው ፡፡

ፖል ሀሪስ የተባለው አለም አቀፍ እውቅናን በዛሬው እለት ለኢፌዲሪ የጤና ሚንስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አበርክተል፡፡

በኢትዮጵያ ኮቪድ19 እና ሌሎች የጤና ችግሮች ዙሪያ ለሰጡት ምላሽ እውቅና መሰጠቱን የሮይተርያን ኢትዮጵያ ቦርድ ሊቀመንበር ተሾመ ከበደ በተለይም ለብስራት ሬድዮ ተናገረዋል ፡፡

በፖል ሀሪስ አማካይነት እ.ኤ.አ በ1905 የሮይተሪ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድጋፍ ተቋም ተመስርቷል።ከ1.2 ሚሊየን በላይ አባላትን ያቀፈ ቡድን ነው

ትግስት ላቀው/ብስራት ሬድዮ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *