መደበኛ ያልሆነ

ጥቅምት 25፣2013-” ሰራዊቱ የደረሰበትን ጥቃት ተከላክሎ ወደፊት ተንቀሳቅሷል “

በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር እና በትግራይ የተቋቋመዉ ኮማንድ-ፖስት የመረጃ ሀላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ከም/ጠ/ሚር ደመቀ መኮንን አስከትለዉ በዛሬዉ መግለጫ ላይ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል

” ሰራዊቱ የደረሰበትን ጥቃት ተከላክሎ ወደፊት ተንቀሳቅሷል “

ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስቴር በነበረዉ የመግለጫ መርሀ-ግብር ላይ ጋዜጠኞች ጥያቄ መጠየቅ አልተፈቀደላቸዉም::

በመሆኑም ም/ጠ/ሚር ደመቀ መኮንን እና አቶ ሬድዋን ሁሴን ካሰሙት ንግግር ዉጪ አሁን በትክክል እየሆነ ስላለዉ ነገር ተጨባጭ መረጃ ማግኘት አልተቻለም::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *