መደበኛ ያልሆነ

ጥቅምት 28፤2013-ቻይና የአለማችን የመጀመሪያውን 6G የምርምር ሳተላይት አመጠቀች

የስድስተኛው ትውልድ(6G) ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ቻይና ወደ ስፔስ የላከች ሲሆን የቴክኖሎጂው ደረጃ ይፈተሽበታል ስትል ቤጂንግ ተናግራለች።

የመጠቀችው ሳተላይት ከፈጣን ቴክኖሎጂ በተጨማሪ በሰብል ላይ የሚደርስ አደጋን አስቀድሞ ለመከላከል መረጃ ያጠናክራል።

እንዲሁም በደን ላይ ሊከሰት የሚችል ሰደድ እሳትን መረጃ የሚሰጥ ሲሆን ከሻንሺ ግዛት የሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል ስራው ይሰራል።

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *