መደበኛ ያልሆነ

ህዳር 7፤2013-ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት አካባቢ ከባድ የእሳት አደጋ ደርሷል!

ቦሌ መሰናዶ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ከኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ በአንድ የቻይና ኮንስትራክሽን መጋዘን ውስጥ ከባድ የእሳት አደጋ መከሰቱን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ ጉልላት ጌታሁን ለብስራት ተናግረዋል፡፡

የኮሚሽኑ ሰራተኞች አደጋውን ለመቆጣጠር በስፍራው ጥረት እያደረጉ ሲሆን ስለ አደጋው ዝርዝር መረጃ ከደቂቃዎች በኋላ እንመለስበታን፡፡

ትዕግስት ላቀው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *