መደበኛ ያልሆነ

ህዳር 8፤2013-ለትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ የተሰጠው የ3 ቀን የጊዜ ገደብ ዛሬ ተጠናቋል ተባለ

የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ የህወሓት እኩይ ዓላማ ማስፈጸሚያ ከመሆን ይልቅ እጁን ለመከላከያ በመስጠት ራሱንና ሕዝቡን እንዲያድን የተሰጠው የ3 ቀን የጊዜ ገደብ ዛሬ መጠናቀቁን ጠ/ሚ አብይ ገለፁ

በዚህ ጥሪ የተጠቀሙ የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ አባላት፣ ለወሰዱት ኃላፊነት የተሞላው ሕዝባቸውን የማዳን ውሳኔ ይመሰገናሉ ሲሉ ጠ/ሚ አብይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው አስፍረዋል።

የተሰጠው የጊዜ ገደብ ስለተጠናቀቀ በቀጣይ ቀናት የመጨረሻው ሕግ የማስከበር ወሳኝ ተግባር እንደሚከናወንም ጠቁመዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *