መደበኛ ያልሆነ

ታህሳስ 26፤2013-ናንሲ ፔሎሲ በጠባብ ድምፅ የአሜሪካ የህዝብ እንደራሴዎች ምክርቤት አፈጉባኤ በመሆን በድጋሚ ተመረጡ

የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለአፋጉባዔነት በትላንትናው እለት ባደረገው ምርጫ ናንሲ ፔሎሲ በ216 ድጋፍ በ209 ተቃውሞ በጠባብ ድምፅ አሸንፋዋል።

አምስት ዲሞክራቶች ለዲሞክራቷ ናንሲ ፔሎሲ ድምፃቸውን አልሰጡም።በአሜሪካ ታሪክ የህዝብ እንደራሴ ምክር ቤት በአፈጉባዔነት ለ17 ዓመታት መምራት የቻሉ ብቸኛ ሴት ፔሎሲ ብቻ ናቸው።

የ80 ዓመት አዛውንቷ የካሊፎርኒያ ዲሞክራቷ ናንሲ ፔሌሲ ህዝባችንን ለመፈወስ ጊዜው አሁን ነው ሲሉ ተናግረዋል።

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *