መደበኛ ያልሆነ

የካቲት 15፤2013-አሜሪካ በኢራን ላይ በጣለችው ማዕቀብ የተነሳ ቴህራን 1 ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር የኢኮኖሚ ኪሳራ እንደደረሰበት ተናገረች

በአሜሪካ እርምጃ የተነሳ ኢራን ኢኮኖሚዋ ክፉኛ መጎዳቱን የሀገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ጃቫድ ዛሪፍ ተናግረዋል፡፡

አሜሪካ ወደ 2015 የኒውክሌር መርሃ ግብር ስምምነት ለመመለስ እንደምትሰራ የባይደን አስተዳደር ማስታወቁን ተከትሎ ዛሪፍ ለደረሰብን ኪሳራ ስንደራደር ካሳ እንጠይቃለን ብለዋል፡፡

የትራምፕ አስተዳደር ብቻ 800 ማዕቀቦችን በኢራን ላይ መጣላቸውን አስታውቀዋል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *