መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 2፤2013-በዛምቢያ ሰልባጅ የውስጥ ልብስ ለገበያ እንዳይቀርብ ጥሪ ቀረበ

የዛምቢያ ብሄራዊ የወንዶች ኔትወርክ ለፃታና ልማት የተሰኘ ለትርፍ ያልተቋቋመ ተቋም እንዳስታወቀው ከሆነ በሀገሪቱ ገበያ ልባሽ የውስጥ አልባሳት ሊሸጡ አይገባም ሲል ጥሪ አቅርቧል።

የተቋሙ ረዳት አስተባባሪ ኔልሰን ባንዳ እንደሚለው ልባሽ የውስጥ ልብሶች መሸጣቸው ተላላፊ የሆኑ በሽታዎች እንዲዛመት ያደርጋል ሰለዚህ ሊታገድ ይገባል ብለዋል።

የዛምቢያ ዜጎች ንፁሃ አልባሳት ይገባቸዋል በሌሎች ሀገራት የተጣሉ ልባሽ የውስጥ ልብሶሽ ሊያደጉ አይገባም ሲሉ ተናግረዋል።ዛምቢያን የመንግስት ባለስልጣናት ሊታደጓት ይገባል የሀገር ውስጥ አምራቾችን መደገፍ ይገባል ብለዋል።

በዛምቢያ ሰልባጅ ወይም ልባሽ ልብሶች ሳላዩላ ይባላል።

በስምኦን ደረጄ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *