መደበኛ ያልሆነ

ሰኔ 2፤2013-እነ እስክንድር ነጋ ያለመከሰስ መብታቸው ተጠብቆ ከእስር እንዲለቀቁ ተጠየቀ❗️

በዘንድሮዉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የባልደራስ እጩ ሆነው የቀረቡት የፓርቲዉ ከፍተኛ አመራሮች አቶ እድክንድር ነጋ ፣ አስቴር ስዩም ፣ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌያለመከሰስ መብታቸው ተጠብቆ ክሱ ተቋርጦ ከእስር እንዲለቀቁ ፓርታዉ ለፍ/ቤቱ አቤቱታ አቆርቧል::

ለምርጫ እጩ ሆኖ የቀረበ ሰው እጅ ከፍንጅ በከባድ ወንጀል እስካልተያዘ ድረስ ያለመከሰስ መብት ስሌለዉ እነ እስክንድር ነጋ ከእስር ሊለቀቁ ይገባል ሲሉ ጠበቆቻቸዉ ለፍ/ቤት ያቀረቡት አቤቱታ ላይ ዐቃቤ ሕግ መልስ እንዲሰጥበት ለመጪዉ ዓርብ ሰኔ 4 ቀን 2013 ዓ.ም. ቀጠሮ ተሰጥቷል::

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *