መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 18፤2014-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ በመሆን ተመረጡ !!

በስድተኛው ዙር ሀገር አቀፍ ምርጫ ገዢው ብልፅግና ፓርቲ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በዛሬው እለት የአዲስ ከተማ አስተዳደር ምስረታ ተደርጓል ፡፡
ይንን ተከትሎ በዛሬው እለት አሸናፊው ብልፅግና ፓርቲ ወ/ሮ አዳነች አቤቤን ከንቱባ በማድረግ መርጧል ፡፡
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከወርሃ ነሃሴ 12 012 ዓ.ም አንስቶ በምክትል ከንቲባነት ከተማዋን ሲያስተዳድሩ እንደነበር ይታወሳል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *