መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 20፤2014-ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በመሆን ተመረጡ

የአማራ ክልል ምክር ቤት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በተለያዩ ትምህርት ኮሌጆች በመምህርነት ዲን በመሆንና በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ም/ፕሬዝዳንትና ፕሬዝዳንት በመሆን ውጤታማ ሀላፊነትን የተወጡ አመራር መሆናቸው ተገልጿል፡፡

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *