መደበኛ ያልሆነ

መስከረም 23፤2014-ኢትዮጵያዊው አትሌት ሲሳይ ለማ ለንደን ማራቶንን አሸነፈ ❗️

ዛሬ በተከናወነው የለንደን ማራቶን ሲሳይ ለማ 2:04:01 በሆነ ሰዓት በመግባት አንደኛ ሁኖ አጠናቋል። አምና በተካሄደው የለንደን ማራቶን ሲሳይ ሶስተኛ መውጣቱ ይታወሳል።

ኬንያዊውን ቪንሰንት ኪፕቹምባን እና ኢትዮጵያዊው ሞስነት ገረመው ተከታዮቹን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል።

በሴቶች ኬንያዊቷ ጄፕኮስጊ አንደኛ ስትወጣ ፤ ደጊቱ አዝመራው እና እሸቴ ቤክሪ ከኢትዮጵያ ተከታዩን ስፍራ በመያዝ አጠናቀዋል ።

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *