መደበኛ ያልሆነ

ጥቅምት 2፤2014-የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ የሚያደርገዉን ወታደራዊ እንቅስቃሴን እንደሚያጠናከር አስታወቀ

የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ የሚያደርገዉን ወታደራዊ እንቅስቃሴን እንደሚያጠናከር አስታወቀ

የአፍሪካ ህብረት ወታደሮች በሶማሊያ ላለፉት 14 ዓመታት ከታጣቂዎችን ሲያደርጉት የቆየዉን ወታደራዊ ዘመቻ እንዲራዘም እና እንዲጠናከር ህብረቱ እንደሚፈልግ አስታዉቋል፡፡የአፍሪካ ህብረት አዲሱ ተልዕኮ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር በጋራ እንደሚካሄድ ይፋ ተደርጓል፡፡

የአሚሶም ሃይል የሌሎች አፍሪካ ሀገራት ወታደሮችን ያጠቃልላል እንደሆነም ህብረቱ ገልጿል፡፡ይህ የአፍሪካ ህብረት እቅድ ግን ከዚህ ቀደም ውድቅ ተደርጎ የነበረ ቢሆንም አሁንም በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በሶማሊያ መንግሥት መጽደቅ ያስፈልገዋል፡፡

ኬንያም ወታደራዊ ቅነሳ ለማድረግ እያሰበች እንደሆነ ግን መረጃዎች አመላክተዋል፡፡

በሚኪያስ ፀጋዬ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *