የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን እንዳስታወቀድ ለአቶ ሳሙኤል ጌታቸው ምንም ዓይነት የዘጋቢነት ፈቃድ ያልሰጠው መሆኑን ባለስልጣኑ በትዊተር ገጹ አስታውቋል፡፡
በመሆኑም በኢትዮጵያ ሕግ ግለሰቡ የጋዜጠኝነት እውቅና የሌለው መሆኑን ባለስልጣኑ ይታወቅ ብሏል።