መደበኛ ያልሆነ

ህዳር 23፤2014-አቶ ተክለ ብርሃን አምባዬ ቢሮ ውስጥ ከቤተ መንግሥት የጠፉ ቅርሶች የመገናኛ ሬዲዮዎችና የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

አቶ ተክለ ብርሃን አምባዬ ቢሮ ውስጥ ከቤተ መንግሥት የጠፉ ቅርሶች የመገናኛ ሬዲዮዎችና የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

በአዲስ አበባ ኤድና ሞል በሚገኘው የአቶ ተክለ ብርሃን አምባዬ ቢሮ ውስጥ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስም የተጻፈባቸው፣ ከብር የተሠሩና ከቤተ መንግሥት የጠፉ ቅርሶች ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ተገኝተዋል።

በግለሰቡ ቢሮ ውስጥ ከቅርሶች በተጨማሪ የመገናኛ ሬዲዮዎችና የጦር መሣሪያዎችም ተይዘዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *