መደበኛ ያልሆነ

ታህሳስ 14፤2014-ዘመቻ ለህብረ ብሄራዊነት የመጀመሪያው ምእራፍ በስኬት በመጠናቀቁ ሰራዊቱ ከወረራ ነጻ በአደረጋቸው አካባቢዎች እያጸዳ እንዲቆይ በመንግስት ትዛዝ ተሰጠ።

ዘመቻ ለህብረ ብሄራዊነት የመጀመሪያው ምእራፍ በስኬት በመጠናቀቁ ሰራዊቱ ከወረራ ነጻ በአደረጋቸው አካባቢዎች እያጸዳ እንዲቆይ በመንግስት ትዛዝ ተሰጥቷል።የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳይ በሰጡት መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውም በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የተመራው ዘመቻ ለህብረ ብሄራዊ የመጀመሪያው ምእራፍ በስኬት በመጠናቀቁ ሰራዊቱ ከአሸባሪው ነጻ በአወጣቸው አፋርና አማራ ክልሎች እንዲቆይ በመንግስት መታዘዙን ገልጸዋል።

በምእራብ አማራ ያለው ወታደራዊ ውጤት በቀጣይ መግለጫ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *