መደበኛ ያልሆነ

ጥር 15፤2015-ጠ/ሚ ዐቢይ የቀድሞ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንትን አነጋገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀድሞ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ እና የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን አረዳን አግኝተው አነጋግረዋል፡፡

በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሃላፊዎች በስራ ላይ በነበሩበት ወቅት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል፡፡

በቀጣይም መልካም ነገር እንዲገጥማቸው ተመኝተዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *