መደበኛ ያልሆነ

ሀምሌ 3፤2015-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰላም ልዑክ መቀሌ ገባ

ቤተክርስቲያኗ ባለፈው ሳምንት የትግራይ ህዝብን ይቅርታ መጠየቋ ይታወሳል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰላም ልዑክ ዛሬ ማለዳ መቀሌ ገብቷል።

በቤተክርስቲያኗ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተመራው ልዑክ ብጹአን አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎችን ያከተተ ነው።

የሰላም ልዑክ አባላቱ አሉላ አባ ነጋ ኤርፖርት ሲደርሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ረዳ አቀባበል እንዳደረጉላቸውም የቤተክርስቲያኗ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *