መደበኛ ያልሆነ

ሐምሌ 26፤2015-ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የትምህርት እድል አግኝተዉ ምደባቸዉን ላላወቁ 73 ተማሪዎች ምደባ ወጣ

የ ‘UAE’(የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ) ስኮላርሽፕ አግኝተዉ የዩኒቨርሲቲ ምደባ ያላገኙ ቀሪ 73 ተማሪዎች ምደባችሁ የታወቀ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁን ብስራት ራዲዮ እና ቴቪ ሰምቷል።

በዚህም መሰረት ተማሪዎች የተመደቡባቸዉን ዩኒቨርስቲዎች እና ከየዩነቨርሰቲዉ የምታገኙትን ሰዉ (Contact person) የኢሜል አድራሻ የተቀመጠ ስለሆነ በአድራሻዉ እየተጻጻፋችሁ የምትጠየቁትን እንድታሟሉ ሲል ገልጿል፡፡

ተማሪዎች የተመደቡባቸዉን ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ለመመልከትም http://rb.gy/pzdd4  እንዲጠቀሙ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *