መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
10
ጥር
አሻም ከ7:00-8:00
ሚካኤል እና ምስክር
10
ጥር
ከሰፈር እስከ ጠፈር ከ8:00-10:00
እማዋይሽ እና ዮናስ
10
ጥር
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትን ማሻሻያ ትደግፋለች ሲሉ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ተናግረዋል፡፡
November 14, 2018
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ህብረት የሚኒስትሮች አስቸኳይ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር የአፍሪካ ህብረት የመዋቅር
Read more.የኤርትራና የሶማሊያ ፕሬዘዳንቶች ዛሬ አማራ ክልል ገቡ
November 9, 2018
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኤርትራና የሶማሊያ ፕሬዝዳንቶች የአማራ ክልልን እንዲጎብኙ በይፋ መጋበዛቸውን ተከትሎ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና የሶማሊያው
Read more.“ኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራች ነው፡፡ ”
November 8, 2018
“ኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራች ነው፡፡ ”ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መንግስት በኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብት ግንባታ ሂደት
Read more.የ11ኛው የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ ጉባዔ ዝግጅት ተጠናቀቀ
November 8, 2018
የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ ጉባኤ ከህዳር 8-9 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉባኤው የተሳካ እንዲሆን ዝግጅቱን
Read more.የካናዳው ጠቅላይ ሚ/ር ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ የሥልክ ጥሪ አደረጉ፡፡
November 8, 2018
የካናዳው ጠቅላይ ሚ/ር ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ዓህመድ የሥልክ ጥሪ አደረጉ፡፡ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር
Read more.ከሰኔ 16ቱ የቦንብ ፍንዳታ ጋር በተያያዘ…
November 7, 2018
ከሰኔ16ቱ የቦንብ ፍንዳታ ጋር በተያያዘ የመጨረሻ የክስ መመስረቻ ጊዜ መፈቀዱ ተሰምቷል ከሰኔ 16ቱ የቦንብ ፍንዳታ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩት አቶ ተስፋዬ
Read more.የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአዲሱ መዋቅር መሰረት አምስት ቋሚ ተጠሪዎችን ሾመ፡፡
November 6, 2018
የቋሚ ተጠሪነት (Permanent Secretary) ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደር ወይንሸት ታደሰ፣ አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ፣ አምባሳደር ዶ/ር ቦጋለ ቶሎሳ፣ አምባሳደር ነጋ ፀጋዬ እና
Read more.በኦሮሚያ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ 79 የትራፊክ አደጋዎች ደረሱ፡፡
November 6, 2018
ከጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 25 ዓ.ም ድረስ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የ14ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ9 ሠዎች ላይ ከባድ፣ 5 ሰዎች ላይ
Read more.ህገ ወጥ የጎዳና ነጋዴዎች
November 2, 2018
ከ 4ሺ በላይ ህገ ወጥ የጎዳና ነጋዴዎችን ህጋዊ የመሸጫ ቦታ ሊሰጣቸው እንደሆነ ተነገረ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጊዜ ወደ ጊዜ
Read more.ህገ ወጥ የስንፈተ ወሲብ መድኃኒቶች በገበያ ላይ መዋላቸው ተገልጿል፡፡
November 2, 2018
ህገ ወጥ የስንፈተ ወሲብ መድኃኒቶች በገበያ ላይ መዋላቸው ተገልጾል፡፡ የኢትዮጵያ የምግብ መድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በድህረ ገበያ ቅኝት
Read more.