መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
22
የካቲት
አሻም ከ7:00-8:00
ሚካኤል እና ምስክር
22
የካቲት
ከሰፈር እስከ ጠፈር ከ8:00-10:00
እማዋይሽ እና ዮናስ
22
የካቲት
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
የካቲት 17፤2013-የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከካናዳው ጠ/ሚ ጀስቲን ትሩዶ ጋር የመጀመሪያውያን የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸው ተሰማ፡፡
February 24, 2021
የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በአየርንብረት ለውጥና በቻይና ዙሪያ የጋራ ፖሊስ እንዳላቸው ተናግረዋል ፡፡በቻይና በእስር ላይ የሚገኙ ሁለት የካናዳ ዜጎች እንዲለቀቁ መሪዎቹ
Read more.የካቲት 17፤2013-በኢኳዶር በማረሚያ ቤት ውስጥ በተቀሰቀሰ አመጽ ቢያንስ 62 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡
February 24, 2021
በትላንትናው እለት በኢኳዶር ሶስት የተለያዩ ከተሞች በተቀሰቀሰው አመጽ ቢያንስ የ62 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካታ ታራሚዎች ክፉኛ ቆስለዋል ፡፡ የአመጹ መነሻ
Read more.የካቲት 17፤2013-በኒጀር የተካሄደውም ምርጫ ተከትሎ ገዢው ፓርቲ ማሸነፉ ይፋ ተደረገ
February 24, 2021
የኒጀር ምርጫ ኮሚሽን እንዳስታወቀው የገዢው እጩ ሞሀመድ ባዛዩም ከ55 በመቶ በላይ የመራጮችን ድምፅ በማግኘት አሸናፊ መሆናቸውን ይፋ አድርጓል፡፡ ተቀናቃኛቸውን እና
Read more.የካቲት 16፤2013-በቅዝቃዜ ወጀብ ውስጥ ባለችው የአሜሪካዋ ቴክሳስ ግዛት የሂውስተን ከተማ ነዋሪ የነበሩት ትውልደ
February 23, 2021
ኢትዮዽያውያን እናትና የሰባት ዓመት ልጃቸው በካርቦን ሞኖኦክሳይድ በጭስ በመታፈን ህይወታቸውን አጥተዋል። የአሜሪካዋ ቴክሳስ ግዛት በከፋ ቅዝቃዜ ማዕበል መመታቷን ተከትሎ ባጋጠመ
Read more.የካቲት 16፤2013-በቅናት መንፈስ የጓደኛውን ጣት በጥርሱ ቦጭቆ የጣለው ግለሰብ በእስር ተቀጣ
February 23, 2021
ድርጊቱ ያጋጠመው ጥር 3 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት በአዳማ ከተማ መስተዳድር በአባ ገዳ ክፍለ ከተማ ኦዳ ቀበሌ ልዩ
Read more.የካቲት 16፤2013-በአዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት 44 ተሽከርካሪዎች መሰረቃቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
February 23, 2021
በአዲስ አበባ ከከባድ ስርቆቶች መካካል አንዱ የሚባለው የተሽከርካሪ ስርቆት ሲሆን ባለፉት ስድስት ወራት በከተማዋ 44 መኪኖች መሰረቃቸውን ሪፖርት መደረጉን በአዲስ
Read more.የካቲት 16፤2013-በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ በነዳጅ ላይ በሊትር የ5 ብር ጭማሪ ይደረጋል ተባለ
February 23, 2021
በኢትዮጲያ በነዳጅ ሽያጭ ላይ በሊትር እስከ ሶስት ብር ጭማሪ መደረጉ የሚታወስ ነው። ይሁን እንጂ ይህ የዋጋ ማሻሻያ ከአለም የነዳጅ ዋጋ
Read more.የካቲት 16፤2013 -ጥናት ሳይደረግባቸው ስራ የሚጀምሩ ማደያዎች በሀገሪቱ ለሚታየው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ሆነዋል ተባለ።
February 23, 2021
በኢትዮጲያ በተለያየ ጊዜ ለሚታየው የነዳጅ እጥረት ዘለቄታዊ መፍትሔ እንደሚያስፈልገው ተነግሯል። በአሁን ሰዓት ደግሞ ከነዳጅ መሸጫ ጋር የተያያዙ ችግሮች ሀገሪቱ ከፍተኛ
Read more.የካቲት 16፤2013-የአደንዛዥ እጽ ዝውውር መሪ የሆነው ኢል ቻፖ ባለቤት በቁጥጥር ስር ዋለች
February 23, 2021
በእስር ላይ የሚገኘው የአደንዛዥ እጽ ዝውውር መሪ ኢል ቻፖ ባለቤት ኤማ ኮሮኔል አይስፕሮ ዱለስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ስር
Read more.የካቲት 16፤2013-አሜሪካ በሁለት የማይናማር የጦር መሪዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች
February 23, 2021
አሜሪካ በማይናማር በተካሄደዉ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት በተሳተፉ ሁለት ተጨማሪ ጄኔራሎች ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታዉቃለች፡፡የአሜሪካ የግምጃ ቤት መምሪያ የውጭ ሀብት ቁጥጥር
Read more.