መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች
በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
21
መስከረም
ወዝወዝ አዲስ ከ6:30-7:30
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
21
መስከረም
አሻም ከ7:30-8:30
ሚካኤል እና ምስክር
21
መስከረም
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
ህዳር 16፤2013-የግራሚ አዋርድ አጫጭር መረጃዎች
November 25, 2020
~ የግራሚ አዋርድ 2021 ስነስርዓት በጥር ወር ይካሄዳል። ~ በ 2021 የግራሚ አዋርድ በተለያዩ ዘርፎች እጩ በመሆን ቢዮንሴ እና ታይለር
Read more.ህዳር 16፤2013-የሊባኖስ የቀድሞ ጠ/ሚ በሀገሪቱ ያለው የፖለቲካ ውጥረት ለህይወታቸው እንደሚያሰጋቸው አስታወቁ
November 25, 2020
የቀድሞ ጠ/ሚ ሀሰን ዲአብ በስልጣን ላይ በቆዩበት ጥቂት ወራቶች የፀረ ሙስና ዘመቻን ለመከላከል ያደረጓቸው ሙከራዎች ሳይሣኩ ቀርተዋል፡፡ ይህንኑ ተከትሎ ለጋዜጠኞች
Read more.ህዳር 16፤2013-የግብፅ የማህበራዊና የፍትህ አንቂ የሆነው ግለሰብ በሽብርተኝነት መካተቱ ተሰማ
November 25, 2020
በ 2011 በግብፅ በተቀሰቀሰው አብዮት ሆስኒ ሙባረክ ከስልጣን እንዲለቁ በማድረግ ከፍተኛ ሚና የነበረው አላ አብደል ፈታህ የካይሮ መንግስት ከ 20
Read more.ህዳር 15፤2013-በአዲስ አበባ በትራፊክ አደጋ የተነሳ በ48 ሰአታት ልዩነት የሶስት ሰዎች ህይወት ያልፋል የተባለ ሲሆን መርካቶ እና ሰባተኛ አደጋ የሚበዛባቸው
November 24, 2020
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ባለፉት አመታት ባደረገው ጥናት በትራፊክ አደጋ በየ48 ሰዓታት ልዩነት የሶስት ሰዎች ህይወት እንደሚያልፍ ማረጋገጥ ችሏል፡፡
Read more.ህዳር 15፤2013-በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል በመመለስ ላይ ይገኛል
November 24, 2020
በዛሬው እለት ከቀኑ 7 ሰዓት ጀምሮ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ሊከሰት የቻለው ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት
Read more.ህዳር 15፤2013-የብስራት ማለዳ አጫጭር ዓለምአቀፍ መረጃዎች
November 24, 2020
????????የቢቢሲ 100 የተፅእኖ ፈጣሪ ሴቶች ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጲያዊቷ ሎዛ አበራ ተካተተች።በዝርዝሩ ውስጥ በፈጠራ፣በአመራር፣በኪነጥበብና በማንነት የተመረጡ ናቸው። ????????በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የአማፂ
Read more.ህዳር 14፤2013-የብስራት ማለዳ አጫጭር ዓለምአቀፍ መረጃዎች
November 23, 2020
????????የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ መርኬል ለደሃ ሃገራት የኮሮና ቫይረስ የክትባት መድሃኒት ለማዳረስ ስጋት እንዳለ በቡድን 20 ሃገራት ጉባዔ ላይ ተገኝተው
Read more.ህዳር 14፣2013-በቤላሩስ በቀጠለው ተቃውሞ ከ 200 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
November 23, 2020
በመዲናዋ ሚኒስክ በትላንትናው እለት ለ 26 ዓመታት ሀገሪቱን የመሩት ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ከስልጣን እንዲወርዱ ከፍተኛ ተቃውሞ ተደርጓል፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች
Read more.ህዳር 14፣2013-አሜሪካውያን በቀጣይ ታህሳስ ወር የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሊያገኙ እንደሚችል ተነገረ
November 23, 2020
በተያዘው እቅድ መሰረት በታህሳስ ወር በታህሳስ 11 የመጀመሪያ ዙር ክትባት ለአሜሪካውያኑ እንደሚሰጥ የዩናይትድ ስቴትስ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መርሃ ግብር አስታውቋል፡፡
Read more.ህዳር 12፤2013-በአፍጋኒስታን መዲና ካቡል በተፈፀመ የሮኬት ጥቃት ቢያንስ ስምንት ሰዎች ተገደሉ።
November 21, 2020
ጥቃቱን ተከትሎ ታሊባን እጄ የለበትም ሲል አስተባብሏል።23 ሮኬቶች በከተማዋ መወንጨፉን መንግስት አስታውቋል። የአፍጋን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስትር ቃል አቀባይ የሆኑት
Read more.