መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
5
ሚያዝያ
ትሪቡን ስፖርት ከ6:00-8:00
ፍቅር ይልቃል እና ኤፍሬም የማነ
5
ሚያዝያ
ወዝወዝ አዲስ ከ8:00-9:00
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
5
ሚያዝያ
ሁሉ አዲስ ከ10:00-12:00
ብስራት፣ ሲሳይ እና ስዩም
ዜና/ጦማር
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የገንዘብ እርዳታ አጸደቀ
November 21, 2018
የአፍሪካ ልማት ባንክ የ123 ሚሊዬን የአሜሪካ ዶላር እርዳታ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አጽድቋል፡፡ ብስራት ሬድዮ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት በተላከለት
Read more.የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ ለተጀመረው ሰላም ዘላቂነት አለምዓቀፉ ማህበረሰብ ሰፊ ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቀ
November 15, 2018
የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ መታየት የጀመረው የእርቅ፣ ሰላምና ትብብር ጥረት በጣም የሚደነቅ መሆኑንና ይህም ዘላቂ እንዲሆን የአለምዓቀፉ ማህበረሰብ ትርጉም ያለው
Read more.66ኛው የኢጋድ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ስብሰባ ይካሄዳል
November 15, 2018
66ኛው የምስራቅ አፍሪካ በይነ-መንግስታት ድርጅት (IGAD) አስቸኳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ነገ (ሕዳር 7 ቀን 2011 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡
Read more.ከሰሞኑ እየጣለ ያለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ፤ቀጣይነት ሊኖረው ይችላል ተባለ፡፡
November 14, 2018
በኢትዮጵያ አንዳንድ አከባቢዎች ካለፉት 2 ሳምንታት አንስቶ እየጣለ የሚገኘው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ፤ቀጣይነት ሊኖረው እንደሚችል ያስታወቀው ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ነው፡፡ የኤጀንሲው
Read more.በሌባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን እንግልት ለማስቀረት ጥረት እየተደረገ ነው
November 14, 2018
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታዎች ወ/ሮ ሂሩት ዘመነ እና ዶ/ር አክሊሉ ኃይለሚካኤል በቤይሩት የሚገኙና በተለያዩ ሁኔታዎች እንግልት የደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን ዜጎች
Read more.ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረትን ማሻሻያ ትደግፋለች ሲሉ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ተናግረዋል፡፡
November 14, 2018
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ህብረት የሚኒስትሮች አስቸኳይ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር የአፍሪካ ህብረት የመዋቅር
Read more.የኤርትራና የሶማሊያ ፕሬዘዳንቶች ዛሬ አማራ ክልል ገቡ
November 9, 2018
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የኤርትራና የሶማሊያ ፕሬዝዳንቶች የአማራ ክልልን እንዲጎብኙ በይፋ መጋበዛቸውን ተከትሎ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና የሶማሊያው
Read more.“ኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራች ነው፡፡ ”
November 8, 2018
“ኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራች ነው፡፡ ”ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መንግስት በኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብት ግንባታ ሂደት
Read more.የ11ኛው የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ ጉባዔ ዝግጅት ተጠናቀቀ
November 8, 2018
የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ ጉባኤ ከህዳር 8-9 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ የሚካሄድ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉባኤው የተሳካ እንዲሆን ዝግጅቱን
Read more.የካናዳው ጠቅላይ ሚ/ር ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ የሥልክ ጥሪ አደረጉ፡፡
November 8, 2018
የካናዳው ጠቅላይ ሚ/ር ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ዓህመድ የሥልክ ጥሪ አደረጉ፡፡ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር
Read more.