መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
21
መስከረም
ወዝወዝ አዲስ ከ6:30-7:30
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
21
መስከረም
አሻም ከ7:30-8:30
ሚካኤል እና ምስክር
21
መስከረም
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የ264 ሚሊዮን ዶላር የቀላል ብድር ስምምነት መፈራረማቸው ታውቋል
April 23, 2019
የደቡብ ኮሪያ ኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ (EXIM BANK) በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚከናወኑ የልማት ፕሮክቶች የሚውል የ264 ሚሊዮን ዶላር የቀላል ብድር ለማቅረብ የሚያስችል
Read more.ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ደንበኞች የፍጆታ ሂሳባቸውን በባንክ ለመክፈል የሚያስችል ሥርዓት ተዘረጋ
January 22, 2019
የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት፣ የአገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ ለማድረግ እና ለማዘመን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳባቸው በባንክ
Read more.በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ ወደ ስራ የገባው የምህረት አዋጅ በትናንትናው እለት ተጠናቋል
January 22, 2019
ከአሁን ቀደም በሀገሪቱ በነበረው የፖለቲካ እንቅስቃሴ ተሳታፊ የነበሩ እና በሽብርተኝነት የተፈረጁ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የታሰበው የምህረት አዋጅ ከሃምሌ 13 ቀን
Read more.ፕሬዝዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ እየተጫወተች ያለውን ሚና አደነቁ
January 22, 2019
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከጣሊያኑ ፕሬዚዳንት ሰርጂዮ ማታሬላ ጋር በትናንትናው እለት በጣሊያን ሮም በተወያዩበት ወቅት ጣሊያን ኢትዮጵያ በአፍሪካ
Read more.የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጠል ገለጸ
January 22, 2019
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በትናንትናው እለት በሮም የተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆዜ ግራዚያኖ ድ ሲልቫ
Read more.ባለፉት ስድስት ወራት ወደ አዲስ አበባ ከተማ የገቡ ከ2ሺ በላይ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች እና ከ50 ሺ በላይ ጥይቶች መያዙ ተሰማ
January 17, 2019
ከሀምሌ 1ቀን 2010 እስከ ታህሳስ 30 2011 ዓ.ም ባለው የስድስት ወር ጊዜ ብቻ በተደረገው ክትትል 2383 ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎች ተይዟል፡፡ከተያዙት
Read more.በመንግስት የሚጠበቅን ደን የጨፈጨፉ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ
January 14, 2019
ድርጊቱ የተፈፀመው በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሀርጌ ዞን ከረፍ ጨሌ ወረዳ ጉዲና ሙለታ ቀበሌ ነው፡፡ተከሳሾች በቁጥር ስድስት ሲሆኑ አንደኛ ተከሳሽ አብዲ
Read more.የዘር ሀረጋቸው ከላቲን የሚመዘዘው ጁሊያን ካስትሮ በ2020 የአሜሪካ ምርጫ እንደሚወዳደሩ አስታወቁ
January 14, 2019
የቀድሞ የአሜሪካ የቤቶችና የከተማ ልማት ፀሀፊ የ44 ዓመቱ ካስትሮ ዲሞክራቶችን በመወከል የትራምፕ ዋንኛ ተቀናቃኝ እንደሚሆኑ ታውቋል፡፡ በትውልድ ስፍራቸው ቴክሳስ ፤
Read more.በህገ ወጥ መልኩ በኮንትሮባንድ ሲዘዋወሩ ነበሩ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
January 10, 2019
ግምታዊ ዋጋው 500 ሺ ብር የሆነ የተለያየ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ጭኖ ሲንቀሳቀስ የነበረ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን በገቢዎች ሚኒስቴር የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች
Read more.ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአየርላንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ
January 10, 2019
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአየርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድካራ ጋር ተወያይተዋል። ብስራት ሬድዮ ከውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ
Read more.