መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
22
የካቲት
አሻም ከ7:00-8:00
ሚካኤል እና ምስክር
22
የካቲት
ከሰፈር እስከ ጠፈር ከ8:00-10:00
እማዋይሽ እና ዮናስ
22
የካቲት
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
የካቲት 16፤2013-በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ500ሺ በላይ ሆኖ ተመዘገበ
February 23, 2021
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከፍተኛ የሞት መጠን በተመዘገበባት አሜሪካ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ከ500ሺ መብለጡን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቱ ባወጣዉ መረጃ ይፋ አድርጓል፡፡የመጀመሪያ
Read more.የካቲት 15፤2013-ሃገር ውስጥ የሚገባ ዶላር በ 28 ቀናት ውስጥ እንዲዘረዘር የሚያስገድደው ህግ መሻሻል አለበት ሲሉ የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎች ገለጹ
February 22, 2021
የህጉ መሻሻል ወደ ሃገር ወስጥ የሚገባውን የዶላር መጠን ሊጨምረው እንደሚችልም ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡አሁን የሚስተዋለውን የዶላር እጥረት ለማሻሻል ዶላር ወደ ሃገር ውስጥ
Read more.የካቲት 15፤2013-የሊቢያ ተዕእኖ ፈጣሪ የሚባሉት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ከግድያ ሙከራ ሴራ ማምለጣቸው ተሰማ ፡፡
February 22, 2021
በትላንትናው እለት የሊቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ፋራህ ባሻሀጋህ የነበራቸውን ስብሰባ አጠናቀው ወደ ትሪፖሊ ከተማ እያቀኑ በነበረበት ጊዜ ማንነታቸው ባልታወቀ
Read more.የካቲት 15፤2013-ዩናይትድ አየር መንገድ 24 የቦይንግ 777 አውሮፕላኖችን ከበረራ ማገዱን አስታወቀ፡፡
February 22, 2021
አየር መንገዱ ከዚህ ውሳኔ ላይ ሊደርስ የቻለው ባሳለፍነው ቅዳሜ በአንዱ አውሮፕላን ላይ ያጋጠመውን የሞተር ብልሽት ተከትሎ ነው፡፡የሞተር ብልሽት ያጋጠመው አውሮፕላን
Read more.የካቲት 15፤2013-ዶክተር ሞሚና መሀመድ በአፍሪካ ደረጃ አሉ ከተባሉ ጥቂት የ ኩላሊት ህክምና ስፔሻሊስቶች መካከል ፣የኩላሊት ንቅለ ተከላ ቀዶ ጥገና በማከናወን
February 22, 2021
በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያውን ብሄራዊ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ማእከል መስራችና ሜዲካል ዳይሬክተር በመሆንም አገልግለዋል ፡: ማእከሉ ከመከፈቱ በፊት ኢትዮጵያዊያን ንቅለ
Read more.የካቲት 15፤2013-አሜሪካ በኢራን ላይ በጣለችው ማዕቀብ የተነሳ ቴህራን 1 ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር የኢኮኖሚ ኪሳራ እንደደረሰበት ተናገረች
February 22, 2021
በአሜሪካ እርምጃ የተነሳ ኢራን ኢኮኖሚዋ ክፉኛ መጎዳቱን የሀገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሃመድ ጃቫድ ዛሪፍ ተናግረዋል፡፡ አሜሪካ ወደ 2015 የኒውክሌር መርሃ
Read more.የካቲት 12፤2013-ዩጋንዳ ጋዜጠኞችን የደበደቡ ወታደሮችን በቁጥጥር ስር አዋለች
February 19, 2021
የዩጋንዳ ጦር እንዳስታወቀው ባሳለፍነው እሮብ በመዲናዋ ካምፓላ የሰብዓዊ መብት ፊትለፊት ለዘገባ የተገኙ ጋዜጠኞች ላይ ድብደባ የፈፀሙ ሰባት ወታደሮች በስነምግባር ኮሚቴ
Read more.የካቲት 12፤2013-በሶማሊያ ቤተመንግስት አቅራቢያ ጥቃት መሰንዘሩ ተሰማ
February 19, 2021
የሶማሊያ መንግስት እንዳስታወቀው ከሆነ ታጣቂዎች በመዲናዋ ሞቃዲሾ የፕሬዝዳንቱ ቤተመንግስት አቅራቢያ ጥቃት መሰንዘሩን ይፋ አድርጓል። በቤተመንግስቱ አቅራቢያ ከባድ የተኩስ ድምፅ እንደነበረ
Read more.የካቲት 11፤2013-ባይደን ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታናሁ ጋር የስልክ ውይይት ማድረጋቸው ተሰማ
February 18, 2021
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከቀናት መዘግየት በኃላ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታናሁ ጋር በትላንትናው እለት ተወያይተዋል። ባይደን ከኔታናሁ ጋር
Read more.የካቲት 11፤2013-ጃፓናዊቷ ተማሪ በግዳጅ የፀጉሯን ቀለሟን ወደ ጥቁር እንድትቀይር በመገደዷ የተነሳ የካሳ ክፍያ አገኘች
February 18, 2021
በጃፓን ተማሪ የሆነችው ግለስብ በአስተማሪዎቿ የፀጉሯን ቀለም በተደጋጋሚ ወደ ጥቁር እንድትቀይር መገደዷን ተከትሎ ትምህርቷን ታቋርጣለች።የምትማርበት ትምህርት ቤት የልጅቷ የተፈጥሮ ፀጉር
Read more.