መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች
በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
21
መስከረም
ወዝወዝ አዲስ ከ6:30-7:30
ዲጄ ኪንግስተን(ኪንጎ)
21
መስከረም
አሻም ከ7:30-8:30
ሚካኤል እና ምስክር
21
መስከረም
መሴ ሪዞርት ከ10:00-12:00
መሰለ፣ ኤልሳ እና ስምኦን
ዜና/ጦማር
ጥቅምት 21፤2016-በሸገር ከተማ ከ 2.5 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች 1 ሆስፒታል ብቻ ነዉ ያለዉ ተባለ
November 1, 2023
የሸገር ከተማ በ 160 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ አዲስ የተቋቋመ ከተማ ከተማ ሲሆን በ 12 ክ/ከተማዎች እና 36 ወረዳዎች
Read more.ጥቅምት 21፤2016-አምስት ‘አደገኛ’ ታራሚዎች ከቱኒዚያ እስር ቤት አመለጡ
November 1, 2023
በቱኒዚያ ከሚገኝ እስር ቤት አደገኛ የተባሉ አምስት እስረኞች አምልጠዋል። የተኒዚያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ፎቶግራፋቸውን በማጋራት ዜጎች ራሳቸውን ከእነዚህ ግለሰቦች
Read more.ጥቅምት 21፤2016-ልጆቼን አስርባለች በማለት ባለቤቱ ላይ የግድያ መኩራ የፈፀመው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ
November 1, 2023
ተጠሪጣሪው አቶ አንለይ መለሰ የተባለ ግለሰብ ሲሆን በትዳር አጋሩ ላይ የግድያ ሙከራ ወንጀል መፈፀሙን የጂንካ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። ቀለሟ ጌታቸው
Read more.ጥቅምት 21፤2016-ቦሊቪያ ከእስራኤል ጋር ያላትን ግንኙነቷን ካቋረጠች በኋላ በርካታ የላቲን አሜሪካ ሀገራት ተመሳሳይ እርምጃ ሊወስዱ እንደሚችል ተነገረ
November 1, 2023
ማክሰኞ ከሰአት ቦሊቪያ ከእስራኤል ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማቋረጧን የሚገልፅ ውሳኔ አሳልፋለች። ለዚህም መናሻው የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ ውስጥ እየፈጸመ
Read more.ጥቅምት 20፤2016-የቀድሞ የጋና ሚኒስትር 40 ሺ የአሜሪካን ዶላር የገንዘብ ስጦታ በቸልተኝነት መቀበላቸውን አመኑ
October 31, 2023
አሁን ላይ ከስልጣን የተባረሩት የጋና መንግስት ሚኒስትር የ40,000 ዶላርየገንዘብ ስጦታ መቀበላቸውን አምነዋል። “የባለሀብቶችን ስሜት ላለማስቀየም” ሲሉ ድርጊቱን መፈፀማቸውን ይፋዊድ ዘገባ
Read more.ጥቅምት 20፤2016-በሩሲያ በአሌክትሮኒክስ ሱቅ ውስጥ በተቀጠረ በመጀመሪያው ቀን 53 የአይፎን ስልክ የሰረቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
October 31, 2023
ሩሲያዊው ግለሰብ በሞስኮ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መሸጫ መደብር ውስጥ ስራ በተቀጠረ በመጀመሪያው ቀኑ 53 አዳዲስ አይፎኖችን ሰርቆ በቁጥጥር ስር ውሏል። በተያዘው
Read more.ጥቅምት 20፤2016- በእንጦጦ ፓርክ ዙሪያ የውንብድና ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች በ16 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጡ
October 31, 2023
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ እንጦጦ ፓርክ ዙሪያ የቅሚያ እና የውንብድና ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦች በ16 ዓመት ከ6
Read more.ጥቅምት 20፤2016-በአኙዋ ብሔረሰብ ዞን በእሳት አደጋ 19 የንግድ ሱቆችና 15 መኖሪያ ቤቶች ወደሙ
October 31, 2023
በአኙዋ ብሔረሰብ ዞን በዲማ ወረዳ በኮይ ቀበሌ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት የኤሌክትሪክ መስመር ምክንያት በተነሳ የእሳት አደጋ 19 የንግድ ሱቆችና
Read more.ጥቅምት 20፤2016-በደቡብ ሱዳን ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የሴት መሪዎች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል ሲሉ አዲሱ ካርዲናል ተናገሩ
October 31, 2023
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በሀገረ ስብከታቸው ውስጥ በተለያዩ ተግባራት ለሴቶች አመራር ቅድሚያ እንዲሰጡ ጳጳሳትን ማዘዛቸውን በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ከፍተኛ የካቶሊክ
Read more.ጥቅምት 18፤2016 – በ ፍሬንድስ ተከታይ የቴሌቪዥን ድራማ የሚታወቀው ማቲዉ ፔሪ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
October 29, 2023
በ ፍሬንድስ ተከታይ የቴሌቪዥን ድራማ አስቂኝ እና ተወዳጅ ገጸ ባህሪን ተላብሶ ሲተዉን የሚታወቀው ማቲዉ ፔሪ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ተዘግቧል።
Read more.