መሰናዶ
6፡00
9፡00
10፡00
11፡00
12፡00
2፡00
10፡00
12፡00
12፡30
5፡00
6፡00
7፡00
8፡00
10፡00
1፡00
8፡00
9:00
10:00
12፡30
2፡00
3፡00
12፡30
2፡00
3፡00
3፡00
5፡00
7፡00
8፡00
9፡00
12፡00
የተመረጡ መሰናዶዎች

በቅርብ የሚተላለፍ መሰናዶ
2
ጥር
ወዝወዝ አዲስ ከ6:30-7:30
ዲጄ ኪንግስተን (ኪንጎ)
2
ጥር
ትሪቡን ስፖርት ከ8:00-10:00
ፍቅር እና ኤፍሬም
2
ጥር
ሁሉ አዲስ ከ10:00-12:00
ብስራት፣ ሲሳይ እና ስዩም
ዜና/ጦማር
ኮ/ል ጎሹ ወልዴ አዲስ አበባ ገቡ፡፡
October 29, 2018
ኮ/ል ጎሹ ወልዴ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ በደርግ ዘመነ መንግስት የአገራችን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ትምርት ሚኒስትር የነበሩት ኮ/ል ጎሹ ወልዴ ዛሬ
Read more.ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ጀመሩ፡፡
October 29, 2018
ጠ/ሚ ዶ/ር ዓብይ አህመድ የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ጀመሩ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በአውሮፓ የሚያደርጉትን ይፋዊ የስራ ጉበኝት የጀመሩ ሲሆን በዛሬው
Read more.የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ
October 27, 2018
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ወ/ሮ ኤፍራሂ አሊን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አድርጎ ሾሟል፡፡ ወይዘሮ ኤፍራሂ አሊ ከጥቅምት 13 /2011 ዓ.ም ጀምሮ
Read more.መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች
October 26, 2018
የአለም አቀፍ ሚዲያዎች የፊት ገጽ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች ዋናው ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሴት ርእሰ ብሔር(ፕሬዝዳንት) ጉዳይ ሆኖአል:: የአለም አቀፉ የዜና ምንጭ
Read more.በምሥራቅ ጎጃም ዞን በመኪና አደጋ 32 ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡
October 26, 2018
በምሥራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ከሰዴ ወረዳ ወደ ሞጣ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላሻ አውቶቡስ ተገልብጦ በ32 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡
Read more.በአዲስ አበባ ህገ ወጥ
October 24, 2018
በአዲስ አበባ 56 በህገ ወጥ መንገድ የታተሙ ፓስፖርቶችና 1ማተሚያ ማሽን በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍከ ከተማ ወረዳ
Read more.ህፃን አርሴማ
October 24, 2018
በኩዌት የነበረችው ህፃን አርሴማ ወደ አገር ቤት ተሳፈረች፡፡ ህጻን አርሴማ የተወለደችው ወ/ሪት ፋጡማ ኤዶ ኮርኮሬ በምትባል ኢትዮጵያዊት ነው። እናቷ ከአሠሪዎቿ
Read more.ሴት ሰራተኞች
October 24, 2018
የህፃናት ማቆያን በከፈቱ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት የሚሠጡ ሴት ሰራተኞች ለልጆቻቸው የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲጠቀሙ መደረጉ ተነገረ፡፡ የሴቶች ፤ ህፃናትና ወጣቶች
Read more.እንኳን ደስ አላችሁ
October 20, 2018
በኢትዩጲያ የኤክትሮኒክስ ሚዲያ ታሪክ የመጀመሪያው የሬድዮና የቴሌቪዥን ጣቢያ የሆነው ብስራት ሬድዮና ብስራት ቴሌቭዥን ነው እነሆ እንኳን ደስ አላችሁ ተወዳጁ ብስራት
Read more.የስራ ማስታወቂያ
October 17, 2018
ብስራት ቴሌቭዥን ለሚጀምረው የቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭትልምድ ያላቸው ጋዜጠኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 1ኛ የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅ 2ኛ የመዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ 3ኛ
Read more.